የፎቶግራፍ መሟላት ያለበት ሁኔታዎች : የሚፈጅበት ጊዜ

የፎቶግራፍ መሟላት ያለበት ሁኔታዎች
  • በከለር የተነሱት
  • የፓስፖርት መጠን ያለው
  • ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ
  • ሁለቱ ጆሮዎች የሚታዩ
  • መደቡ ነጣያለ
  • ከጀርባው ስም የተጻፈበት
አገልግሎቱ የሚፈጅበት ጊዜ
ለሁሉም የመታወቂያ ካርድ አገልግሎት ጠያቂዎች በትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ለማግኘት ወደ ኤምባሲያችን ያመለከታችሁም ሆነ የምታመለክቱ ተገልጋዮች የመታወቂያ ካርዱ መዘጋጀቱን በኤምባሲው በኩል ሳይገለጽላችሁ አስቀድማችሁ ለመረከብ/ለመውሰድ/ ወደ ኤምባሲው በአካል መምጣት እንደሌለባችሁ በትህትና ለመግለጽ እንወዳለን!!